watermark logo

Up next


Skat Nati | ስካት ናቲ - Yena abeba | የኔ አበባ New Ethiopian Music 2023 (Offical video )

1 Streams
Hotney
5
Published on 05/31/23 / In World / Music

#ethiopiannewmusic2023 #melamuziqarecords #skatnati

Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2023: Melamuziqa Records LLC




ጠጋ በይ ወደኔ ላዋይሽ የልቤን
ስወድሽ ሳፈቅርሽ የኔ አበባ ያ ያ ያ ያ
ጠጋ በይ ወደኔ ላዋይሽ የልቤን
ስወድሽ ሳፈቅርሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
አው ፍቅር ይዞኛል ያኩስትር ሚለው
ካፈቀሩት ውጪ ሌላ ማያሳየው
ልብን እንደ እሳት የሚለበልበው
እሷን ካላየዋት ነብስ ውጪ ግቢ ነው
ያ ትዝ ይለኛል እንዴት እንደማደርግሽ
አንድ እጄ ካንገትሽ ላይ አንዱ ከወገብሽ
ጡቶችሽ ደረቴ ላይ ተደግፈው ስስምሽ ስስምሽ ያ
ጠጋ በይ ወደኔ ላዋይሽ የልቤን
ስወድሽ ሳፈቅርሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ካንቺ ጋር ስሆን
እኸው በአንድ ሻት ስክር
ወዳጆቼም አይተውኝ ሆነዋል ምስክር
አንድ አንዶቹ ደንግጠው ጀምረዋል ምክር
ሳልም ስላንቺ ሳስብ ደብተር ስቀላልም
ጀንበር ስጠልቅ ደሞ ፀሀይ ስትጨልም
ጨረቃን ሆንሺኝ አንቺ ለኔ ዓለም
ውብ ዓለም አላውቅም
እንዲህ ስሆን እራሴ አይቼው አላውቅም
አስተማርሺኝ ብለሽ ፍቅር አይናቅም
የኔ አበባ ሆንሺኝ ለኔ አቅም ደስታ ሳቅም
ወደኔ ላዋይሽ የልቤን
ስወድሽ ሳፈቅርሽ የኔ አበባ
ጠጋ በይ ወደኔ ላዋይሽ የልቤን
ስወድሽ ሳፈቅርሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
ዘተሀሪዩ
ስካት ናቲ man
You already now
ምን ልሁንልሽ
ምን ልሁንልሽ
የኔ አበባ

Show more
0 Comments sort Sort By

Up next